Logo
TGCATALOG
Каталог Подборки Блог
Brave Generation - мотивация

Brave Generation - мотивация

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Нет оценок
140
10.09.2026
140
10.09.2026
Нет оценок
140
10.09.2026
Безопасный переход через бот
О канале

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Подписчиков 95
Тематика Другое
Язык Русский
Ссылка t.me/bravegenbyyil
Описание

Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.

Последние посты

Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
› ምንድነው ዝምታሽ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ...(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ...(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ላንቺም ለእኔም ከቶ ማይበጁ ጥጥ ሸምነው ጋቢ እየቋጩ ያሞጋገሱሽ ምን እንኳን ቢመስልም ነጠላቸው ብርድ አያስጥልም እንኳንስ ለኛ ላገሩ ሊያውቁ ለራሳቸው ከቶ የት አወቁ ባንቺ ዝምታ ጎን እየታከኩ ጎጇችንን ስሩን ነካኩ እናትየ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው...(2x) ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ...(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ የሚያስቡልን እየመሰሉ ገብተው ከቤት ጠብ ሲያማስሉ ጥል እንደ እንጀራ እያጎረሱ የስንቱን ቤት አፈራረሱ እነሱ የመከራት የሰማቻቸው ነዉር እርቃኗን ወጥታ የታየቺው እመቤትነቷ የነበረው ክብሯ ተገፈፈ ለከርሞ አሳሯ እናትየ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው...(2x) ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ...(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ እናትየ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው...(4x) @EthioHumanity @EthioHumanity @Nagayta
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
በሌላው ጫማ መሆን አንድን ሰው በትክክል ለመረዳት በሱ ቦታ ብሆን ኖሮ ምን ይሰማኝ ነበር ብለህ ማሰብ አለብህ። አንዳንድ ነገሮችን በሌሎች ጫማ ውስጥ ሆነህ እስካለየሀቸው ድረስ ልትረዳቸው አትችልም። እናም በሌሎች ጫማ ሆነህ የሰዎችን ስሜት ለመረዳት ሞክር። በሕይወት ውስጥ ባሉ ጠቃሚ ግንኙነቶችህ ውስጥ ሁሉ ተጠቀምበት፡፡ ከቤተሰቦችህ ጋር፣ ከሰራተኞችህ ጋር ወይም ከመራጮችህ ጋር ሊሆን ይችላል፡፡ የሚና መቀያየር (role reversa) የጋራ መግባባትን ለመፍጠር የሚሆን ቀላልና ፈጣን ስልት ነው። አንደ ለማኝ ለብሶ የሚያስተዳድረው ህዝብ ውስጥ በመግባት ችግራቸውን ለመረዳት እንደጣረው ንጉስ ሁን። @yilo15
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
አንድ ሰውዬ ከጥርሶቹ መሀል አንዲት የበሰበሰች ጥርስ ነበረችው፡፡ ይህቺ ጥርሱ ሌት ከእንቅልፉ እያነቃች በጣም ታሰቃየው ነበር፡፡ ወደ አንድ ሀኪም ሄደና እንዲነቅልለት ጠየቀው፡፡ ሀኪሙም የተሻለ መፍትሄ እያለ ለምን ትነቅለዋለህ ብሎ ጥርሱን እየበሳ ካከመው በሃላ በወርቅ ፍቅፉቂ ሞልቶ አሁን ይሻልሀል ብሎ ሸኘው፡፡ ነገር ግን የበሰበሰው ጥርስ ሳምንት ሳይሞላው ክፉኛ ያሰቃየው ጀመር፡፡ በዚህ ትእግስት ያጣው ሰውዬው ወደ ሌላ ሀኪም ሄዶ ምንም ሳትለኝ ይህን ጥርስ ነቅለህ ጣልልኝ አለው፡፡ ሀኪሙም የበሰበሰውን ጥርስ ነቀለለት፡ ሰውዬውም ጤናው ተመለሰ፡፡ በማህበረሰብም አፍ ውስጥ ብዙ የበሰበሱ ጥርሶች አሉ፡፡ የበሰበሱ አመለካከቶች ንግርቶችና ሰዎች በጤናማው መሀል ገብተው ያምሱታል፡፡ ህመም ስቃዩ ይሆናሉ ፡፡ ሀኪም ነን ባዮች ደግሞ የበሰበሰን ነቅሎ እንደመጣል ፤ ህመምን ለማስታገስ የወርቅ ፍቅፋቂ እየሞሉ ያስታምማሉ፡፡እነሱ ግባቸው ጤና ሳይሆን የተሻለ ህመም መፍጠር ነው፡፡ በህይወታችንም ውስጥ እንደዚህ የበሰበሱ ጥርሶች አሉ፡፡ በሽተኛ ጥርስ በሽተኛ ጨጓራ እንደሚፈጥረው ሁሉ አንዳንድ ሰዎች በሂወታችን ላለ የስቃይ ህይወት መነሻ ይሆናሉ፡፡ ታዲያ ይህ ጥርስ እስካልተነቀለ ድረስ ጤነኝነት የለም፡፡ ከህይወታችን መውጣት ያለባቸውን ነገሮች በወርቅ ፍቅፋቂ ከመሙላት ይልቅ ብናስወግዳቸው ትክክለኛ መፍትሄ ይሆናል፡፡ ካህሊል ጂብራን Yabu
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
"ጠይም ከወደዱ ፤ ይጠፋል መንገዱ" በጠይም ፍካቷ በአፍላ ዕድሜ ስክነቷ ሸልቀቅ ብታደርገው "እንጆሪ" ከንፈሯን "ፀሀይ" ወጣች መሰል አይኖቼ ታወሩ ለቃብኝ ጨረሯን። ይሄው ተደናገርኩ ተደነነባበርኩኝ መንገዴ ጠፋብኝ ከ"ወደ'የት" ነበርኩኝ? ✍abu Yab
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Please remember: - Your job is the dream of the unemployed - Your house is the dream of the homeless - Your smile is the dream of the depressed - Your health is the dream of those who are sick Don't let difficult times make you forget your blessings. @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
✅ ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች 💚💛❤️ 💚💚💛❤️ ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም። በብዙ ማስረጃዎች ነው እንጅ። ይሄን ጽሁፍ ስታነብቡ ውስጣችሁ የማይቀበልላችሁ፣ የኢትዮጵያ ነገር የማይዋጥላችሁ፣ ተራ አሉቧልታ ወይም አፈ ታሪክ የሚመስላችሁ፣ ኅሊናችሁ ኢትዮጵያዊያን በጠባብነት በዘረኝነት ወይም በገንዘብና በክህደት የታወረ ጥቂት ትኖራላችሁ። አልፈርድባችሁም። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ማንነት አልገባችሁምና ነው። (((ብሉይ ኪዳን))) 1ኛ) ሊቀ ነብያት ሙሴን የአመራርነት ጥበብ ያስተማረው #ኢትዮጵያዊው_ዮቶር ነው። ስለዚህ ለእስራኤል ከፈርዖን ነጻ መውጣት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና አለበት ማለት ነው። ቴዲ አፍሮ በጥቁር ሰው አልበሙ ላይ የዮቶርን ኢትዮጵያዊነት ለመጥቀስ ሞክሯል። የዮቶር እርስት ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። 2ኛ) አሁንም የሊቀ ነብያት ሙሴ ሚስት #ሲጳራ ኢትዮጵያዊት ነች።ሐበሻዊት ሲጳራ የኢትዮጵያዊው የዮቶር ልጅ ነች። ሙሴ ይቺን ሴት በማግባቱ ወንድሙ አሮንና እህቱ ማርያም ያጉረመርሙበት ነበር። 3ኛ)የመጀመሪያው ካህን መልከጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው ይህ ካህን በክርስትና አስተምህሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ተደርጎ ይቆጠራል። 4ኛ) በሀገረ እስራኤል የራሷ ቦታ ያላት (ዴር ሡልጣን) ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። ይሄንን ቦታ ምዕራባዊያንና አንዳንድ የምስራቅ ሀገራት ለመውሰድ ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸው ታሪክ ይዘክራል። 5ኛ) ከባቢሎን ዘመን አስቀድሞ የነበረው ብቸኛው የሰው ልጅ ቋንቋ (ግዕዝ) የሚገኘው ኢትዮጵያ/ቤተ ክርስትያን/ ውስጥ ነው። ይሄን ቋንቋ እኛ የቋንቋው ባለቤቶች ብናቃልለውም ቅሉ ዓለም ግን እጅግ የሚያከብረው ትልቅና ቀዳሚ ልሣን ነው። ይሄንን ደግሞ ራሳቸው ምዕራባዊያን ይመሰክራሉ። በዚህ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል። 6ኛ) ጻዲቁ አባታችን የሄኖክ የልጅ ልጅ #ኖኅ የተቀበረው ኢትዮጵያ/ጎንደር/ ውስጥ ነው። የሰው ልጅ ከሰማይ ከተጣሉት መላዕክት (ኔፍሊሞች) በተማረው ምድራዊ ጥበብ ምክንያት ልቦናው ከፈጣሪው ራቀ። ለምሳሌ ኮኮብ ቆጠራ፣ በአንገት የሚታሰሩ በጆሮ የሚንጠለጠሉ በእጅና እግር ጣቶች የሚታሰሩ ከንፈርንና ገላን የሚቀቡ ሁሉም ምድራዊ ጌጣጌቶች የመጡት ከወደቁት መላዕክት ወይም ከኔፍሊሞች ነው። እነዚህ መላዕክት የሰውን ልጅ ከፈጣሪው እንዲርቅ ዝሙትን፣ መዳራትን፣ ያለ አግባብ መብላትና መጠጣትን አስተማሩት። በዚህም ምክንያት የሰው ልጅ ኅልቆ መሳፍርት ሀጢያትን በመስራቱ እግዚአብሔር ምድርን በንፍር ውኃ መላት። ሁሉም አለቁ። ኖኅና ቤተሰቦቹ ብቻ ቀሩ። ይህ ሰው መቃብሩ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። 7ኛ) ኖኅ ራሱንና ልጆቹን ከንፍር ውኃ ያዳነባት መርከቡን ያሳረፋት #ኢትዮጵያ_ጣና አካባቢ ከሚገኘው አራራት ተራራ ላይ ነው 8ኛ) የመጀመሪያው ሰው አዳም የተፈጠረው ከአራት ባህሪያተ ስጋ ነው። ከእነዚህም መካከል ደግሞ የተፈጠረበት እሳት ውኃና ነፋስ የተገኘው ከኢትዮጵያ ነው። ከዚህም በመነሳት አንዳንዶች #አዳምና_ሄዋን_ኢትዮጵያዊያን ናቸው ይላሉ። እውነት ነው። ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች። ምስል [ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የትኛውን ነሽ?? በአንድ ወቅት አንዲት ሴት ልጅ ህይወቷ የተመሰቃቀለ እንደሆነ እና አንዱን ችግር ስትፈታ ሌላ ችግር እንደሚገጥማት፤ መኖር እንደከበዳታ እና ከዚህ በላይ ችግሮቿን መቋቋም እንደማትችል አቤቱታዋን ለአባቷ አቀረበች፡፡ _ አባቷ የምግብ ሰራተኛ ነው፤ እናም ወደ ማብሰያ ክፍል ይዟት ሄደ፡፡ ሶስት ድስቶችን ውሃ ሞልቶ እሳት ላይ ጣዳቸው፡፡ ____ በድስቶቹ ውስጥ ያለው ውሃ መፍላት ሲጀምር በአንዱ ድስት ውስጥ ድንች፤ በሌላኛው ውስጥ እንቁላል፤ በሶስተኛው ውስጥ ደሞ ቡና ጨመረባቸው እና ከደነው፡፡ እናም ምንም ሳይናገር መጠበቅ ጀመረ፡፡ ልጁ መነጫነጭና ትዕግስት በጎደለው መልኩ ምን ሊያረግ እንደሆነ ለማየት መጠበቅ ጀመረች፡፡ ____ ከ20 ደቂቃ በኀላ እሳቱን አጥፍቶ ድንቹን፣ እንቁላሉን አውጥቶ በአንድ ሰሃን አስቀመጠ፡፡ ቡናውን በሲኒ ቀድቶ አስቀመጠ፡፡ ____ "ልጄ አሁን ምን ይታይሻል? በማለት ጠየቃት፡፡ ልጅ "በቁጣ ስሜት ሁና ድንች፣ እንቁላል፣ ቡና" አለች፡፡ ____ "በደንብ ተመልከች፤ ድንቹን ንኪው" አላት፡፡ እንዳላት አድርጋ ድንቹ ጥንካሬውን እንዳጣ ተገነዘበች፡፡ ____ "እንቁላሉንም ስበሪው" አላት፡፡ ሰበረችው ነገር ግን አስኳሉ ሌላ ጠንካራ እና የሚያቃጥል አካል ሰርቷል፡፡ ____ በስተመጨረሻ ከቡናው ፉት እንድትል አዘዛት፡፡ እሷም ቀምሳ ደስ የሚለው ጣዕሙ የፊቷን ፈገግታ ሲቀይረው ታወቃት፡፡ ____ 👉"አባቴ ይህ ምንድን ነው?" አለች፡፡ አባት ማብራራት ጀመረ፡፡ "ድንቹ፣ እንቁላሉ እንዱሁም የቡናው ዱቄት ሁሉም እኩል የፈላ ውሃ ውስጥ ነው የገቡት፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለፈላው ውሃ የሰጡት ምላሽ የተለያየ ነበር፡፡ 👉 ድንቹ በፊት ጠንካራ ነበር፤ ነገር ግን በፈላ ውሃ ሲፈተን ጥንካሬውን አጥቶ ልፍስፍስ ሆነ፡፡ 👉እንቁላሉ በፊት በቀላሉ ከተሰበረ ሜዳ ላይ የሚፈስ ልፍስፍስ አስኳል ነበር፡፡ ነገር ግን በፈላ ውሃ ሲፈተን ውስጡን አጠንክሮ መጣ፡፡ 👉ከሁሉም የሚገርመው ግን የቡና ዱቄቱ ነው፡፡ በፈላ ውሃ ሲፈተን እራሱ ውሃውን ወደ ጣፋጭን መልካም ጠረን ቀይሮ አዲስ ነገር ፈጠረ፡፡ __ ✍አንቺ የትኛው ነሽ?" ችግር ሲገጥማችሁ የእናንተ ምላሽ ምንድን ነው? እንደ ድንቹ መልፈስፈስ? ወይስ እንደ እንቁላሉ ውስጥን ማጠንከር? አልያም ችግሩን ለአዲስ ነገር መፍጠሪያ መጠቀም?" ____ ✍በህይወት ውስጥ ነገሮች በአካባቢያችን ይከናወናሉ፤ ነገሮች በእኛ ላይ ይደርሳሉ፤ ነገር ግን ትልቁና ወሳኙ በእኛ ውስጥ የሚከናወነው ነገር ነው!" የትኛው ነህ? ነሽ?? @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Of course we all want to be seen, heard, and appreciated. So when someone says, “I’m proud of you” we feel accepted and acknowledged. It feels good. But remember what matters most is what you think of you in every moment. You are with you all the way to the end so make sure you are a loving trustworthy companion for yourself. 🏔 @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የፊልሙ ርዕስ ፦ " ስንብት " 1:35:59. . . ጊዜ ያህል ይዞን ይጓዛል ፊልሙ. . . . . . ስለካሜራ አንግሉ ፣ ስለጥራቱ ፣ ስለትወናው አንዳችም ነገር አልልም . . ልጋብዛቹ የፈለኩት በነዚህ ምክንያት አደለም በሃሳቡ እንጂ . . ነፍስን የሚያንጫጩ ሃሳቦች ልቅም ብለው አሉላቹ. . . ተመስጣቹና እያንዳንዷን ቦታ እያስተዋላቹ እዮት ❤️ ግብዣዬ ነው" . . .# ሁላችንም ያለችን ጊዜ አሁን ናት ታድያ ምን እያረግንባት ነው ???? ╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀: @keney_serezoch @keney_serezoch ╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ ❤️ፍቅር አሁን !!
Brave Generation - мотивация
Динамика подписчиков
+0.0% за 30 дней
Текущие
95
Месяц назад
95
Средний рост
+0 / день
Обновлено
18 часов назад

Отзывы о канале Brave Generation - мотивация

Авторизуйтесь, чтобы оставить отзыв

Только зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.

Пока нет отзывов

Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!

Похожие ресурсы

Фитнес-канал Abiy Gym. Тренировки, упражнения, советы по питанию и мотивация для занятий спортом.

Канал

Глобальный крикет: живые трансляции ICC, IPL, Ashes. Реал-тайм счета, хайлайты и детальные разборы матчей.

Канал

Материалы по американскому варианту английского. Произношение, разговоры, культура.

Канал
Переход на светлую тему
Главная Каталог Подборки Блог Вход