и посмотреть медиа
Brave Generation - мотивация
и посмотреть медиа
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.
Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.
A good head and good heart are always a formidable combination. But when you add to that a literate tongue or pen, then you have something very special. - Nelson Mandela @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаStop letting your potential go to waste because you don't feel confident or ready enough. People with half your talent are making serious waves while you're still waiting to feel ready. @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаከስሜት የሚመነጭ አለመግባባት (“ግንኙትና አለመግባባትን መፍታት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ የተወሰደ) ሰዎች ሃሳብን ሳይለዋወጡ ማንኛውንም አይነት ግንኙነት መመስረት አይችሉም፡፡ ሃሳብ ደግሞ በሁኔታና በቃላት ሲገለጥ ከዚያው ጋር ስሜትን ይዞ ወደተደራሹ ግለሰብም ሆነ ሕብረተሰብ ዘልቆ ይገባል፡፡ የቃላትም ሆነ የቃል-አልባ መልእክት በውስጡ ስሜትን አጭቆ የያዘ ጉዳይ ነው፡፡ የፍቅር መልእክት የፍቅርን ስሜት፣ የሰላም መልእክት የመረጋጋትን ስሜት፣ የጥላቻ መልእክት የጥላቻ ስሜት … ይዘው ወደ መልእክት ተቀባዩ ይገባሉ፡፡ ስለዚህ በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ የሃሳብ ልውውጥ እስካለ ድረስ በመጠኑም ቢሆን ስሜት ይገለጣል፤ አንዳንዱ ለተመልካቹ ግር እስከሚል ድረስ የጋለ፣ ሌላው ደግሞ እጅግ የቀዘቀዘ፡፡ ስሜት መገለጡ ለብቻው ችግር ባይፈጥርም ስሜትን በምን መልኩ እንደምንይዘው ካላወቅንበት በሰዎች መካከል አለመግባባትን የመፍጠር አቅም አለው፡፡ ጥቂት እውነታዎችን እንመልከት፡፡ 1. የተለቀቀ ስሜት እንደተወራው፣ እንደሰማው እንዳየውና እንደገመተው ሃሳብ በስሜታዊነት የሚነዳ ሕብረተሰብ ዛሬ የገነባውን ነገ እያፈረሰ ሁል ጊዜ ከዜሮ የሚጀምር ሕብረተሰብ ነው፡፡ በተለይም ከማስረጃ ይልቅ መረጃን፣ ከተጨባጭ እውነታ ይልቅ የሚሰራጭን አሉባልታ የመስማትና የማመን፣ በዚያም በመነዳት ሳይውሉና ሳያድሩ ስሜትን የመግለጽ ልማድ በሰፈነበት ሕብረተሰብ ውስጥ ሁኔታው የታላቅ አለመግባባት መንስኤ ነው፡፡ በአጠቃላይ፣ ሰዎች ስሜታቸውን ከቁጥጥር ውጪ እንዲሆን ሲፈቅዱ አለመግባባትን ከመፍጠር አልፈው የበለጠ እንዲፋፋምና መፍትሄ እንዳይገኝ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ 2. የተደበቀ ስሜት አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ነጻነቱ ቢሰጣቸው የውስጥ ስሜታቸውን ከመግለጥ ይልቅ አምቆ ወደመያዝ ያዘነብላሉ፡፡ ይህ ዝንባሌ ከተለያዩ የስነ-ልቦና አመለካከቶች የሚመነጭ ነው፡፡ በአንድ ጎኑ ስሜትን መግለጥ ለሰዎች አጉል ግምት ራስን አሳልፎ ማጋለጥ እንደሆነ የሚያስቡ ሰዎች አሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ስሜትን መግለጥ ደካማ ሆኖ መታየትን የሚያስከትል ስለሚመስላቸው ከመግለጥ ይልቅ መደበቅን ይመርጣሉ፡፡ ይህ አይነቱ ዝንባሌ የኋላ ኋላ እኛ አምቀን ለቆየነው ስሜት ሰዎች ምንም ምላሽ እንዳልሰጡን እንድናስብና እንድንጎዳ፣ አልፎም እንድንቆጣ ሊያደርገን ስለሚችል የአለመግባባት ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ የትክክለኛ ግንኙነትን መርህ የተገነዘበ ሰው በውስጡ ያለውን ስሜት መቼ፣ እንዴት፣ በምን ያህል መጠንና ለማን መግለጥ እንደሚገባው የተገነዘበና ከመደበቅ ይልቅ መግለጽን የሚለማመድ ሰው ነው፡፡ 3. የተከለከለ ስሜት አስተዳደግህ እንደ አንዳንዶቻችን ከሆነ ምናልባት በልጅነትህ ቤተሰቦችህ በአንድ ስህተት ምክንያት ከቀጡህ በኋላ ማልቀስ ስትጀምር፣ “በል ዋጣት” ተብለህ የለቅሶ ስሜትህን እንድትይዘው ማስጠንቀቂያና ተጨማሪ ቁንጥጫ ቀምሰህ ይሆናል፡፡ በዚህ መልኩ ያደጉ ሰዎች የተበራከቱበት ሕብረተሰብ ስሜታቸውን በአግባብ ከመግለጥ ይልቅ ውስጣቸው አምቀውት ሲሄዱና በግል ውሳኔአቸው ሲገልጡት ይስተዋላሉ፡፡ በውስጣቸው የሚቃጠለውን ስሜት በተገቢው ሁኔታ ማስተንፈስ እንደማይፈቀድላቸው ስለሚያስቡ አፍነው በመያዝ ከጊዜ በኃላ ሲያፈነዱት ይታያል፡፡ ውጤቱም ጤናማ አይሆንም፡፡ በሃገር አመራርም ሆነ በድርጅት አስተዳደር ውስጥ ሰዎች በየጊዜው የታመቀውን ስሜታቸውን እንዳይገልጹ ከመከልከል ይልቅ በትክክለኛው መንገድ እንዲገልጹት መፍቀዱ ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ያመዝናል፡፡ ሰዎች በውስጣቸው ያመቁትን ሃሳብም ሆነ ስሜት ቢገልጹ ችግር እንደሚመጣባቸውና እንደሚቀጡ ሲያስቡ ማሕበራዊ ቀውስ መፈጠሩ አይቀርም፡፡ @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиа" አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም ። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተቱን እንዲያርም እንጂ ሰውዬም በስራው ተስፋ እንዲቆርጥ አይደለም ። " Yab
Открыть канал и посмотреть медиаሰዎች ሸይኽ ሸዕራዊን «ልጅዎን ሲድሩ የሰጡት ምክር ምን ነበር ?» በማለት ጠየቋቸው : - እሳቸውም «ልጄ ሆይ ! ሚስትህ ወዳንተ የመጣችው ከቃላት በላይ የምትወዳቸው እናቷን ፣ አባቷን ፣ ወንድሞቿን እና እህቶቿን ጥላ የአንተ አንድ አካል ለመሆን ወስና ነው። አንተ ደግሞ በሙሉ ትታ የመጣችው ቤተሰቧን ሁንላት» በማለት ነው ምክር የለገስኩት አሉ። @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаThe best revenge is to move on, get over it, and continue to succeed. Never give someone the satisfaction of watching you suffer. @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаIf we didn't have Problems, we would never learn Strength; If we didn't have Struggles, we would never learn Resilience; If we didn't have Delays, we would never learn Patience; If we didn't have Hopelessness, we would never learn Faith; If we didn't have suffering, we would never learn Compassion! @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаShort But Great Lines: Unexpected care always keep us Happy But Expected care always make us Unhappy Expect less and Live life Happily.. ! @yilo15 @bravegenbyyil
Открыть канал и посмотреть медиаማንነትን መቀበልና መሆን ራስንና ማንነትን የመቀበል እውነታ አንድ ሰው ሊያሰተናግዳቸው ከሚችላቸው ውብ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች ለራሳቸው ግልጽ ባልሆነና በውስጠ-ሕሊናቸው ግፊት ራሳቸውን ለመቀበል ሊፈሩ ይችላሉ፡፡ ይህ ሁኔታ አንዳንድ ጊዜ ራስን ከመጥላት ጋር ሊያያዝ ይችላል፡፡ ስለዚህም ራሳቸውን ሙሉ ለሙሉ ለመቀበል በቅድምያ የተሟላ ማንነት ሊኖራቸው እንደሚገባ ያስባሉ፡፡ ይህ የተዛባ አመለካከት ወደማይፈልጉበት ቀጠና ይነዳቸዋል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ አንድ ሰው ችግር አለብኝ ብሎ አሰበም አላሰበም ራስን የመቀበል ጉዳይ አስፈላጊ ነው፡፡ ራሱን ከችግር ነጻ እንደሆነና እንደ ተሳካለት ሰው ያሰበ ሰው ራሱን ወደመቀበል እንደሚመጣ ሁሉ፣ ራሱን እንዳልተሳካለት የሚያስብ ሰውም ያንን ማንነቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻገር በቅድሚያ ራሱን መቀበል ይገባዋል፡፡ ራስን መሆን ራስን መሆን ማለት፣ ማንነትን ተቀብሎ፣ ሳይደባብቁና ሌላውን ሰው ለመሆን ሳይሞክሩ በነጻነት መኖር ማለት ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ራሳቸውን ስለማይቀበሉት ራሳቸውን ሆነው መኖር አይችሉም፡፡ ራሱን መቀበል ያስቸገረው ሰው ላይ የሚታየው የመጀመሪያው ምልክት ራስን አለመሆን ነው፣ ስለዚህም የማይቀበለውን ማንነቱን ለውጦ ለመታየት ሲሞክር ራሱን ያገኘዋል፡፡ እውነቱ ግን አንድ ነው፣ አንድ ሰው በማንነቱ ላይ ግድፈት አየም አላየ ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ ራሱን የመቀበሉ ሁኔታ የግድ ነው፡፡ ይህን ስንል ማስታወስ ያለብን፣ ራስን መቀበል ማለት አጉል ባህሪይ መቀበልና ለመልቀቅ አለመፈለግ ማለት አይደለም፡፡ በተፈጥሮ ያገኘነው ማንነታችንና በልማድ የለቃቀምነው ባህሪያችን የተለያዩ ሁኔታዎች ናቸውና፡፡ ራስን ስለመሆን ስናስብ፣ “እንዴት ጉድለቴን ዝም ብዬ እቀበላለሁ?” የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን፡፡ ይህንን ሁኔታ በሁለት ከፍለን ልንመለከተው ይገባል፡፡ በመጀመሪያ፣ መለወጥ ወይም ማሻሻል የምችለው ሁኔታዬን ነው፡፡ ለምሳሌ፣ አለመማሬ፣ አለመሻሻሌ፣ ግድየለሽነቴና የመሳሰሉት ሁኔታዎቼ እንደማለት ነው፡፡ መልሱ አጭርና ግልጽ ነው፡፡ መለወጥ ወይም ማሻሻል የምችለውን ነገር ሁሉ ለመለወጥና ለማሻሻል የማያቋርጥ ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ሆኖም፣ አሻሻልኩትም አላሻሻልኩት ራሴን ወደ መቀበል መምጣቴና ጤናማ የሕብረተሰቡ አካል ሆኜ መኖሬ፣ እንዲሁም ደግሞ ለማሻሻል ከመሞከር አለማቆሜ ሊዘነጋ የማይገባው እውነት ነው፡፡ ሁለተኛው ጉዳይ፣ መለወጥ ወይም ማሻሻል የማልችለው ሁኔታዬን ነው፡፡ ለዚህ ሁኔታ መልሱ አንድ ነው፣ መለወጥ ወይም ማሻሻል የማልችለውን መቀበል፡፡ ለምሳሌ፣ ዘሬን፣ መልኬን፣ አወላለዴንና የመሳሰሉትን ከፈጣሪ የተቀበልኩትን አሁን የሆንኩትን ማንነት ለመቀየር አስቸጋሪ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ሰው ዜግነቱን ይለውጣል እንጂ ዘሩን አይለውጥም፡፡ ሰው የቆዳ ቀለሙ ቀላ ወይም ጠቆር እንዲል ሊቀባባ ይችላል እንጂ ደሙን ሊለውጥ አይችልም፡፡ ሰው ረጅም ወይም አጭር የሚያስመስለውን የአለባበስ ዘይቤ ሊያዳብር ይችላል እንጂ ያው የሆነው ነው፡፡ ሙከራው ሊደነቅና ሊበረታታ ይችላል፣ ይህ ሰው ግን ራሱን ተቀብሎ በሰላም እንዲኖር ይመከራል፡፡ Yabu ...
Открыть канал и посмотреть медиаOnly registered users can share their opinion.
Be the first to share your impression of this resource!
银河星-丽丽It offers Asian videos, shows and unique content. Exotic entertainment for connoisseurs of Eastern culture in Telegram.
Channel with remixes, bass music, trap, dance,house, club, EDM,dubstep, electro and party tracks. Ideal for fans of electronic music.
Updates on new cryptocurrency airdrops. Lists and instructions.