Logo
TGCATALOG
Catalog Collections Blog
My Letter - Music and Video

My Letter - Music and Video

A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.

No ratings
337
29.10.2026
337
29.10.2026
No ratings
337
29.10.2026
Safe redirect via bot
О канале

A collection of music,TikTokVideos, voice love messages, photos and stories from school life.

Подписчиков 135
Тематика Other
Язык English
Ссылка t.me/fekerachen
Description

My Letter - a diverse channel with music, dance videosTikTokRomantic voice messages, cute photos and content about school life. An atmosphere of love and fun.

Latest posts

My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
😌😌 #ሰበር_ዜና 🤣🤣 አንዷ ቸከስ አሟት HOSPITAL ለ 2 ወር እየተመላለሰች ብትታከምም ምንም አልሻላት ሲል....... በመጨረሻም ዶክተሮቹ ባደረጉት የአንድ ወር ጥናት መሰረት መርፌ ስትወጋ የነበረችው Artificial ቂጧ ላይ መሆኑን አረጋገጡ😳 🤣 say_what
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የምንወዳቸዉን ሰዎች ስንናፍቅ ዓለምን በሙሉ እንናፍቃለን ምክንያቱም የኛ አለም በምንወዳቸዉ ዉስጥ ነዉና 😒😔 #meriti Hawiye yene enate fetari meroshe be selam yagenagnene 🙏 demo fetari ayasafernem lemenachenen semto be selam wed beteshe yemleseshale guwadegnaye🙏 enodeshalen dena honshe enedmetemleshi eregetgna negne 🙏
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
💕የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ💔 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ❤️❤️❤️
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
😳"...ሁሉም ሰላም ይሆናል ማለት ልማድ ሆኖብኛል😔 ...ነገሮች እያባሱ መልካም ስለመሆናቸው አስባለው😞... ማሸነፍ ከማልችለው ነገር ጋር እየተጋፈጥኩ እራሴን አደክማለው🤦♀🤷♀🙎 ...ግን አሁንም ነገሮች ይለወጡና ሁሉም ሰላም ይሆናል😒 ...ዛሬ ትላንት ይሆንና ነገ ዛሬ ይሆናል ያኔም ፊታችን😄 በደስታ ይፋካል ደሞ ፈጣሪዬን አምነዋለው😳 ያልሞተ ሰው በድጋሜ ይገናኛል...🤗🤗🤗"። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ❤️❤️❤️ #meriti ❤️❤️❤️ 😘😍
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ትክክለኛ ሰው ማለት ጉድለቶችህን የሚያውቅ ግን እነሱ አንተን ለመጉዳት የማይጠቀምባቸው ነው፡፡ #meriti
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ሠርግ " ተብሎ ተደግሶ... ሁለት ሰው ለሚጋባው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሲንፈራገጥ ይገርመኛል ።
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ምንም ካልጠቀመኝ ያለፈ ታሪኬ እንድረሳዉ አድርገኝ እባክህ አምላኬ🥺🙏
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ቆራጥ እና ፅኑ መሆን አለብህ! ተመሳሳይ ሙቀት ጠንካራውን ድንች ልፍስፍስ ያደርገዋል፤ እንቁላል ደግሞ ያጠነክረዋል። በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም ያንተ ቆራጥነት እና ፅናት ነው! ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህም፤ ከፈጣሪ በቀር ማንም እንዲሁ ሊወድህ ሊያከብር አይችልም፤ መበርታት ያለብህ ለዛ ነው። ስለዚህ ወዳጄ ተነስ እና ዘላለም እንደሚኖር ወጥረህ ስራ፤ ዛሬ እንደሚሞት ተደሰት!
My Letter - Music and Video
My Letter - Music and Video
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ጀግንነቱን መስማት ይፈልጋል! መቼስ እዚህች ምድር ላይ ሰው ሆኖ መደነቅን የማይፈልግ የለም ፤ እንደው እሱ እኮ መልካም ሰው ነው ፣ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ፣ በጣም ጥሩ ሴት ናት እኮ ፣ ሀይማኖቷን አክባሪ ፣ ርህሩህ ጥሩ ስብእና ያላት ሰው ወዳድ ናት በዛ ላይ ቁንጅናዋ እንዴት ያለሽ ልዪ ሴት ነሽ ! በሰው ዘንድ ተወዳጅ እኮ ነው እሱ መባልን የሚጠላ አለ? ነው ወይስ ውይ እሱማ እኮ ክፋ ሰው ነው በስራው የማያረካ እየተባለ መነቀፍን የሚወድ አለ? እንደልማድ ሆኖ የምንወደው የራሳችን የምንለውን ሠው ሆነ ራሳችንንም የማድነቅ ነገር የለንም እንደውም ነውር ይመስለናል፤ ቦታ ያልሰጠነው ይሄ ትልቅ ችግር ግን የአብዛኛውን ሠው ትዳር የሚረብሽ ፤ ሠራተኛው በስራው እንዲደክም ቤተሰብ ሳያስበው እንዲራራቅ ዋናው መንስኤ ነው ማንም ሠው እኔ ብዙም መደነቅ አልፈልግም የሚለውም ጭምር ሳያስበውም መዋል የሚመርጠው እሱ በጥሩ የሚነሳበት ቦታ ላይ ነው ምክንያቱም ወንድሜ ሚስትህን ጥሩ ጎኗን ካልነገርካት ጎዶሎ እንደሆነች አሰምተሀታልና ጥለሀት እንደምትሄድ አለማሰብ እንዴት ትችላለች እንዴት ትመንህ ሰራተኛህም እየው ሰነፍ ነህ እያልከው እንደማታባርረው እንዴት እርግተኛ ይሁንብህ?
My Letter - Music and Video
FAQ

Open My Letter - Music and Video in Telegram and press the Start button. No separate registration is required.

Yes. The service is designed to be straightforward: open the resource, follow the on-screen instructions and start using it.

No. You can use My Letter - Music and Video directly in Telegram unless the resource description says otherwise.

Access depends on the resource. Check the current information in Telegram after opening My Letter - Music and Video.

The exact features depend on the resource. Open My Letter - Music and Video to see its current functions, content and access conditions.
Subscriber dynamics
+-2.2% last 30 days
Current
135
Month ago
138
Average growth
+0 / day
Updated
10 hours ago

Reviews for channel My Letter - Music and Video

Log in to leave a review

Only registered users can share their opinion.

No reviews yet

Be the first to share your impression of this resource!

Similar resources

Loading
Switch to Light Theme
Home Catalog Collections Blog Login