и посмотреть медиа
Mi carta - Música y vídeo
и посмотреть медиа
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Mi carta - un canal diverso con música, videos de baileTikTok mensajes de voz romántica, fotos lindas y contenido sobre la vida escolar. Un ambiente de amor y diversión.
😌😌 #ሰበር_ዜና 🤣🤣 አንዷ ቸከስ አሟት HOSPITAL ለ 2 ወር እየተመላለሰች ብትታከምም ምንም አልሻላት ሲል....... በመጨረሻም ዶክተሮቹ ባደረጉት የአንድ ወር ጥናት መሰረት መርፌ ስትወጋ የነበረችው Artificial ቂጧ ላይ መሆኑን አረጋገጡ😳 🤣 say_what
Открыть канал и посмотреть медиаየምንወዳቸዉን ሰዎች ስንናፍቅ ዓለምን በሙሉ እንናፍቃለን ምክንያቱም የኛ አለም በምንወዳቸዉ ዉስጥ ነዉና 😒😔 #meriti Hawiye yene enate fetari meroshe be selam yagenagnene 🙏 demo fetari ayasafernem lemenachenen semto be selam wed beteshe yemleseshale guwadegnaye🙏 enodeshalen dena honshe enedmetemleshi eregetgna negne 🙏
Открыть канал и посмотреть медиа💕የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ💔 ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ❤️❤️❤️
Открыть канал и посмотреть медиа😳"...ሁሉም ሰላም ይሆናል ማለት ልማድ ሆኖብኛል😔 ...ነገሮች እያባሱ መልካም ስለመሆናቸው አስባለው😞... ማሸነፍ ከማልችለው ነገር ጋር እየተጋፈጥኩ እራሴን አደክማለው🤦♀🤷♀🙎 ...ግን አሁንም ነገሮች ይለወጡና ሁሉም ሰላም ይሆናል😒 ...ዛሬ ትላንት ይሆንና ነገ ዛሬ ይሆናል ያኔም ፊታችን😄 በደስታ ይፋካል ደሞ ፈጣሪዬን አምነዋለው😳 ያልሞተ ሰው በድጋሜ ይገናኛል...🤗🤗🤗"። ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄ ❤️❤️❤️ #meriti ❤️❤️❤️ 😘😍
Открыть канал и посмотреть медиаትክክለኛ ሰው ማለት ጉድለቶችህን የሚያውቅ ግን እነሱ አንተን ለመጉዳት የማይጠቀምባቸው ነው፡፡ #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаሠርግ " ተብሎ ተደግሶ... ሁለት ሰው ለሚጋባው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሲንፈራገጥ ይገርመኛል ።
Открыть канал и посмотреть медиаምንም ካልጠቀመኝ ያለፈ ታሪኬ እንድረሳዉ አድርገኝ እባክህ አምላኬ🥺🙏
Открыть канал и посмотреть медиаቆራጥ እና ፅኑ መሆን አለብህ! ተመሳሳይ ሙቀት ጠንካራውን ድንች ልፍስፍስ ያደርገዋል፤ እንቁላል ደግሞ ያጠነክረዋል። በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም ያንተ ቆራጥነት እና ፅናት ነው! ካልጠነከርክ ማንም አይፈልግህም፤ ከፈጣሪ በቀር ማንም እንዲሁ ሊወድህ ሊያከብር አይችልም፤ መበርታት ያለብህ ለዛ ነው። ስለዚህ ወዳጄ ተነስ እና ዘላለም እንደሚኖር ወጥረህ ስራ፤ ዛሬ እንደሚሞት ተደሰት!
Открыть канал и посмотреть медиаጀግንነቱን መስማት ይፈልጋል! መቼስ እዚህች ምድር ላይ ሰው ሆኖ መደነቅን የማይፈልግ የለም ፤ እንደው እሱ እኮ መልካም ሰው ነው ፣ ጠንካራ ሰራተኛ ነው ፣ በጣም ጥሩ ሴት ናት እኮ ፣ ሀይማኖቷን አክባሪ ፣ ርህሩህ ጥሩ ስብእና ያላት ሰው ወዳድ ናት በዛ ላይ ቁንጅናዋ እንዴት ያለሽ ልዪ ሴት ነሽ ! በሰው ዘንድ ተወዳጅ እኮ ነው እሱ መባልን የሚጠላ አለ? ነው ወይስ ውይ እሱማ እኮ ክፋ ሰው ነው በስራው የማያረካ እየተባለ መነቀፍን የሚወድ አለ? እንደልማድ ሆኖ የምንወደው የራሳችን የምንለውን ሠው ሆነ ራሳችንንም የማድነቅ ነገር የለንም እንደውም ነውር ይመስለናል፤ ቦታ ያልሰጠነው ይሄ ትልቅ ችግር ግን የአብዛኛውን ሠው ትዳር የሚረብሽ ፤ ሠራተኛው በስራው እንዲደክም ቤተሰብ ሳያስበው እንዲራራቅ ዋናው መንስኤ ነው ማንም ሠው እኔ ብዙም መደነቅ አልፈልግም የሚለውም ጭምር ሳያስበውም መዋል የሚመርጠው እሱ በጥሩ የሚነሳበት ቦታ ላይ ነው ምክንያቱም ወንድሜ ሚስትህን ጥሩ ጎኗን ካልነገርካት ጎዶሎ እንደሆነች አሰምተሀታልና ጥለሀት እንደምትሄድ አለማሰብ እንዴት ትችላለች እንዴት ትመንህ ሰራተኛህም እየው ሰነፍ ነህ እያልከው እንደማታባርረው እንዴት እርግተኛ ይሁንብህ?
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!