Logo
TGCATALOG
Catálogo Selecciones Blog
Brave Generation - мотивация

Brave Generation - мотивация

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Sin valoraciones
117
10.09.2026
117
10.09.2026
Sin valoraciones
117
10.09.2026
Redirección segura vía bot
О канале

Мотивационный канал Brave Generation с цитатами, видео и историями для силы духа и преодоления.

Подписчиков 95
Тематика Otros
Язык Español
Ссылка t.me/bravegenbyyil
Descripción

Brave Generation предлагает ежедневную дозу мотивации: вдохновляющие цитаты, видео с реальными историями успеха, советы по развитию силы воли. Идеально для тех, кто стремится к личностному росту и преодолению трудностей. Контент помогает зарядиться энергией и двигаться вперед.

Últimas publicaciones

Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
01/01/2014 """NEW YEAR""" 12 Months Of Happiness. . . 52 Weeks Of Fun . . . 365 Days Of Success. . . 8,760 Hours Of Good Health . . . 525,600 Minutes Of Good Luck . . . 3,153,600 Seconds Of Smiling . . . Happy & Seccesful New Year!!! with Respect & Love HAPPY NEW YEAR @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 መልካም አዲስ ዓመት!!! @bravegenbyyil @yilo15
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
@yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ምናለ ቢነግሩሽ ከእኚያ ከሼሁ ጋር : ቁራን ስታቀሪ ምናለ ቢነግሩሽ ስለፍቅርና : ስለ'እንደኔ' አፍቃሪ እኚያ ጓደኞችሽ : የከበቡሽ ሁሉ ምናለ ቢነግሩሽ ይሄ ልጅ ያይሻል : ወዶሻል እያሉ እነዛ ዱካወች : በእግርሽ ያተምሻቸው እነዛ እርምጃዎች : በጎኔ ያለፍሻቸው ምናለ ቢነግሩሽ ባንቺ መባከኔን : ላንዴ አፍ ኖሯቸው አንዳንዴማ ሳስብ ምነው ንብ ባረገኝ : እሷን ደሞ አበባ ቀስሜያት በርሬ : ከቤቴ እንድገባ ለክፈሽኛል መሰል : ድንገት አጊኝተሽኝ ስትወጪም ስትገቢም : ጠባቂሽ አረግሽኝ ስትወጪም አለሁ : ስትገቢም አለሁ ከደጃፍሽ ደጃፍ : ከቶ መች ተለየሁ ተቀምጬ እየዋልኩ : ተቀምጬ አመሸሁ አንቺን አገኝ ብየ : ከራሴ እየሸሸሁ እኚህ ጓደኞቼ : እኚህ የከበቡኝ ምናለ ቢነግሩሽ አንቺን እንዳናግር : እንደሚያዋክቡኝ እግሬና አንደበቴ : ተስማምተው ላንድአፍታ ምናለ ቢነግሩሽ ልቤ አንቺን እያለ : እንደነሳኝ ፋታ እግሬም አቅም ቢያገኝ : እንደው በጀገነ ምናለ ቢነግርሽ ቃላትን አውጥቶ : አፌም አፍ በሆነ እንዳላናግርሽ : አቅም አጣሁና እንዳላማክርሽ : ድፍረቴ ጠፋና ቁጭ እንዳልኩኝ ቀረሁ ዝም እንዳልኩኝ ቀረሁ : ዘንድሮም እንዳምና (ድንገት ቀልቤ ቀርቦኝ ድፍረቴን ሰብስቤ : ስምሽን ብጠራሽም ዘግተሽኝ አልፈሻል : ወይ አልተሰማሽም ሰምተሽኛል አልል ድምፄን አላመንኩት : ካንቺ ለመድረሱ አልሰማሽም አልል ስምሽን ስጣራ : ዞረሻል በስሱ) ቆይ አዳምጪኝማ አንቺን አገኝ ብየ : ቁጭ ብየ ባለሁ ለአልፎሂያጅ በሙሉ : ምልክት ሆኛለሁ ቀርቤ እንዳልነግርሽ : በሰው ተከበሻል መቼም አሻግሬ ሳይሽ : መልክቴ ደርሶሻል 'አላወኩም' አትበይ : ጡር ይሆንብሻል ስለምንሽ እቱ : ስለምንሽ ውዴ ሙይልኝ ድፍረቴን : ላናግርሽ እስኪ አንዴ እድሉን ብትሸጪኝ (እኔም ድፍረት ባገኝ) : ይሄን እልሻለሁ ብዙ አልናገርም : ብቻ እወድሻለሁ ከላይ የፃፍኩልሽ የተወናበደው : የምስኪን ሰው ግጥም አፈርኩሽ እያለ : ወደድኩሽ ሚል አንድም ምናለ ቢነግርሽ የማፍቀሬን ልኬት : የመውደዴን አቅም በአቤኒ የተፃፈ @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
🌗``ክፉ ቀን ጥሩ ነው´´ ✍ፕሮፌሰሩ "አገቱኒ ተምረን ወጣን" በሚለው መጽሀፋቸው ስለ ክፉ ቀን እንዲህ ብለው ነበር ፡፡. 🌗 ክፉ ቀን ጥሩ ነው መማር የፈለገውንም ያስተምራል ፈጣሪ ሀያላን ነን የሚሉትንም ያስተምራል፡፡ ⚜ ክፉ ቀን ጥሩ ነው ደጋግ ሰወችን ይቀሰቅስና የግፍን መራራነት እንዲቀንሱት ያደርጋል፡ ✨ክፉ ቀን ጥሩ ነው በተለያየ የኑሮ ደረጃ የተከፋፈሉትን በአላማ ያያይዛቸዋል፡፡ ⚜ ክፉ ቀን ጥሩ ነው የግፍን ጥርስ ሁሉም እንዲያየውና እንዲንቀው ያደርጋል፡፡ 🌗 ክፉ ቀን ጥሩ ነው ብዙ ጉድ ያሳያል።የተማረውና የተመራመረው አምሮውን በኦሞ ሙልጭ አድርጎ አጥቦ ህሊናውን በጨጓራው አፍኖ የሆነውን አልሆነም እያለ ለልጆቹ ሀፍረን ሲሆን ያሳየናል። - 🌗ክፉ ቀን ጥሩ ነው ያለፈውን ካለው ጋር በእውነት እንድናወዳድረው ያስገድደናል። - ✨ክፉ ቀን ጥሩ ነው ክብርን ወደ ውርደት ውርደትን ወደ ክብር ይለውጣል። 🌗 ክፉ ቀን ጥሩ ነው የጉልበተኛውን ልብ ያደነድናል አእምሮውንም ደርግሞ ይዘጋዋል የጭካኔውንም ወሰን የለሽነት ያሰየናል። 🌓 ክፉ ቀን ጥሩ ነው ጥሩ ቀንን እየጮኸ ይጣራል። ⚜ ክፉ ቀን ጥሩ ነው የወደቀውን ለድል የጣለውን ለውድቀት ያዘጋጃል 🌗ክፉ ቀን ጥሩ ነው ክፋት በጎነትን አሸንፎ እንደማይዘልቅ ያሳያል ህግ ቀልቡ ሲገፈፍ ዳኝነት ሚዛን ሲያጣም ያሳያል ☀️ክፉ ቀን የጠራ መስትዋት ነው መልካችንን ብቻ ሳይሆን ባህሪያችንንም ጤናችንን ብቻ ሳይሆን ህመማችንንም ውበታችንን ብቻ ሳይሆን አስከፊነታችንንም ቁልጭ አርጎ ያሳየናል ✨ክፉ ቀን ጥሩ ነው ባጠቃላይ የመጪው ጥሩ ቀን ምልክት ነው። ✍ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
Never be a prisoner of your past, Be the designer of your future. Be careful who you open up to. Only a few people actually care, The rest are just curious. @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
George McLaurin, the first black man admitted to the university of Oklahoma in 1948, was forced to sit in a corner far from his white classmates. But his name remains on the honor roll as one of the three best students of the university. These are his words; "Some colleagues would look at me like i was animal, no one would give me a word, the teachers seemed like they were not even there for me, nor did they always take my questions when i asked. But I devoted my self so much that afterwards, they began to look for me to give them explanations and to clear their questions." Lesson: Forcing yourself to be accepted by people is a waste of time. Just focus and add value to yourself and people shall come seeking your help... @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ጥያቄ ያለው እጁን አወጣ "እኔ የምለው ፣ እሱን ቆዳ ነብሩ አውልቆ ሰጥቶት ነው?" አለማየው ገላጋይ - ውልብታ ፨ ብዙዎቻችን መምሰል እንጂ መሆን አልቻልንበትም ፤ እኛ ያልሆነውን ከሌሎች አንጠብቃለን ፤ ንግግሮቻችን ከስብዕናችን ሳይገጥም ፤ ድርጊቶቻችን ከእውነታው ጋር ሳይታረቅ ፣ አጋጣሚና ዕድሉን ስላገኘን ብቻ መድረክ ላይ ቆመን ልክ እንደ ሰባኪው አታድርጉ አያልን ስንደሰኩር አንገኛለን ። የምንለውን ነገር መጀመርያ እኛ ብንሆነው ፣ የደረብነውን አላስፈላጊና ቆሻሻ ድሪቷችንን ከላያችን ላይ አራግፈን ብንሰብክ ያኔ ሰሚ ጆሮዎች ሁሉ ወደ እኛ ይመጣሉ ፤ የሰራነውን የሚያዩ አይኖች ሁሉ ወደ እኛ ያማትራሉ። @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Brave Generation - мотивация
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
📜 በፍቅር ስም *ገፅ 192 - 193 ✍ አለማየው ገላጋይ 🔔"አንድን ነገር የምትጠቀምበት አላማ ጥሩ እና መጥፎ የሚል ተቀጥላ ያሰጠዋል።በቃ!ሌላው ቀርቶ ውሃ ለልምላሜና ለጥማት ስንጠቀምበት ስለኖርን ጥሩነቱ ብቻ ይታየን ነበር።ውስጡ ሌላ ሀይል እንዳለ ተረድተን ሐይድሮጂን ቦንብ ስንሰራበት ውሀ መጥፎ ሆነ ማለት ነው? ውሀ ጥሩም መጥፎም አይደለም።ሰው ነው ጥሩ እና መጥፎ የሚለው።ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውም ሰዎች እንደ ውሀ ጥሩ የሚባልና በመጥፎነት የሚፈረጅ ሐይል ሊወጣቸው ይችላል።አንድ ሰው ከበሽታ መፈወስን እስኪ እንየው።ፈውስ ጥሩ የሚባለው ከማን አንፃር ሲታይ ነው?ምን አልባት በርስት የሚከራከር ሰው ያንን በሽተኛ ማዳን መጥፎ ሊሆን ይችላል።መግደል ደግሞ ጥሩ!የጋኔን "አብስትራክት "የሰው ልክ ከምርጫውና ፍላጎቱ አንፃር ሲታይ የሚገኝ ተጨባጭ ያልሆነ ድምዳሜ ነው።" @yilo15 @bravegenbyyil
Brave Generation - мотивация
Evolución de suscriptores
+0.0% últimos 30 días
Actuales
95
Hace un mes
95
Crecimiento medio
+0 / día
Actualizado
hace 15 horas

Reseñas de canal Brave Generation - мотивация

Inicia sesión para dejar una reseña

Solo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.

Aún no hay reseñas

¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!

Recursos similares

El canal con increíbles y hermosas fotos de alta calidad. Perfecto para la inspiración y el papel pintado.

Canal

Grupo de Marketing Digital y Canva Pro: Lecciones, Plantillas y Herramientas en Telegram

Canal

Estrategias y secretos del 100% de ganar en Dragonvs Tiger. Tácticas útiles para jugar Telegram.

Canal
Cambiar a tema claro
Inicio Catálogo Selecciones Blog Entrar