и посмотреть медиа
Mi carta - Música y vídeo
и посмотреть медиа
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Una colección de música, TikTokVideos, mensajes de amor de voz, fotos e historias de la vida escolar.
Mi carta - un canal diverso con música, videos de baileTikTok mensajes de voz romántica, fotos lindas y contenido sobre la vida escolar. Un ambiente de amor y diversión.
አንዳንድ ህመሞች አሉ ቃላት ማይገልፃቸዉ ዝም ብለዉ የሚገሉ💔💔💔💔💔🥺 #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል:: ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች #ሀበሻው :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::" #ፈረንጁ :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::"🤗 እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ🤐😏 ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና #ፈረንጁ:-"ዝንጀሮዋን እያየህ::" #ሀበሻው :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል #ፈረንጁ :-"ለምን ገደልከው!😡 : : " ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም🤷♂
Открыть канал и посмотреть медиаታላቁ ማንነትህ! የህይወት ፈተናዎች የሚደጋገሙት ማን እንደሆንክ ይበልጥ እንድታውቅ ነው፤ በተለይማ አንድ ሰሞን ይደራረባሉ፤ ብረት እንደ ጋለ ነው የሚቀጠቀጠው ምክንያቱም በቀላሉ ቅርፁን ለመቀየር ይመቻል። አንተም በተደጋጋሚ እየተፈተንክ ያለኸው በዚህ ወቅት እንድትቀይረው የተፈለገ የህይወት ምዕራፍ ስላለ ነው። "በችግር ውስጥ ሳልፍ ዝም ያለው ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ነው?" ብለህ አስብ፤ ሰው በፈተና ወቅት ነው ታሪክ የሚሰራው! ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ግዙፉ ማንነትህ በአጭር ጊዜ ጎልቶ ሲወጣ ታየዋለህ! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የሌለው! ፣ ☞ህልም የሌለው! ፣ ☞አላማ የሌለው! ፣ ☞ራእይ የሌለው! ፣ ☞እምነት የሌለው! ፣ ☞ሰብአዊነትን ያጣ! ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡" #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаየስሜት ሪሞት ቀንህን የሚያሳምረው ወይ የሚያበላሸው የምትሰማው ዜና፣ የሰዎች ሁኔታ ወይ የአየር ሁኔታው ከሆነ በቃ የስሜትህን ሪሞት ለሌሎች አስረክበሀል። ባንተ ስሜት የሚያዙት እነሱ ናቸው፤ ከፍ ዝቅ እያረጉ አንዴ የሚያስደስቱህ አንዴ የሚያስከፉህ እነሱ ናቸው። ወዳጄ ወደራስህ ስታተኩር ግን ማንም ያንተን ህይወት አያዝበትም! #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаጠቃሚ የህይወት መርሆዎች! ✍ደግ ሁን፡፡ የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ቢሆንም ደግነትህን አትናገር፡፡ ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎች አካፍለህ ኑር፡፡ "መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ ይታመማሉ!!" ✍ቀና ብለህ ተጓዝ፡፡ ዘወትር ቀና ብለህ ተጓዝ ምክንያቱም ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅምና፡፡ ✍ችግሮችህን አስብ፡፡ የገጠሙህን ችግሮች ችላ አትበላቸው ምክንያቱም ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ ነገር የለምና፡፡ ✍እውቀትን የምትሻ ሁን፡፡ ከሌሎች ሰዎች ለማወቅ የተዘጋጀህ ሁን ምክንያቱም የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነውና፡፡ ✍መልካም አሳቢ ሁን፡፡ ሁሉም ሰው ራሱን የሚያገኘው በየእለቱ በሚፈጥረው አስተሳሰብ መሠረት ነው፡፡ መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ ያሰብንበት ቀን ነው፡፡ ስለሆነም ሁሌም መልካም ነገር እንዲገጥምህ መልካም የሆነውን ብቻ ተመልከት፡፡ ✍የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት፡፡ የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት ምክንያቱም ምድር ላይ እጅግ የሚያሳፍረው ነገር ቢኖር የአዕምሮ ድህነት ነውና፡፡ ✍ለገባኸው ቃል ታመን፡፡ ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁን፡፡ ✍ራስህን አሻሽል፡፡ "የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ራስህን አሻሽል" ✍መጀመሪያ ራስህን እወቅ፡፡ ጠንካራ ጎኖችህን ይበልጥ አጠንክርህ በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው፡፡ ✍ህሊናህን አድምጥ፡፡ የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ ከመፃፍህ በፊት በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር፡፡ ሁሌም ለሕሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ ይችላል ህሊናህ ግን በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራልና፡፡ ✍አንደበተ ርቱህ ሁን፡፡ "ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም" ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችን ይከፍታል፡፡ ✍ብልህ ሁን፡፡ መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነው፡፡ ምክንያቱም ምድር ላይ ስትኖር ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነውና፡፡ ✍ሁልጊዜ ራስህን ሁን፡፡ ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው፡፡ ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር ማንነትህን ታጣና ህይወት ጣእሟን ታጣለች፡፡ ✍ሞራል ይኑርህ፡፡ የማይዋዥቅ የህይወት ሞራል ይኑርህ ምክንያቱም ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነውና፡፡ ✍ባለህ ነገር ተደሰት፡፡ ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር ይሳንሃል፡፡ ስላለህ ነገር እንጂ ስለሌለህ ነገር አታስብ ምክንያቱም ነገ የፈጣሪህ ነውና፡፡ ✍እውነታን ተቀበል፡፡ ተፈጥሮ የቸረችህን ማንነትህን አምነህ መቀበልን ትተህ ለማማረር ወይም ለመሸማቀቅ አትሞክር ምክንያቱም በተሰጠህ ተፈጥሮሯዊ ማንነትህ ላይ ያንተ ሚና የለበትምና፡፡ በማይለወጥ አንተነትህ ተደሰት ምክንያቱም ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋልና፡፡ ትክክለኛና ፍጹም ቀናውን መንገድ አግኝተን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!"(አሜን)
Открыть канал и посмотреть медиа• "ነገ እደርስበታለሁ ብለህ ዛሬ የወሰንከዉን ነገር አታስተላልፍ • ቢዝነስ ዉስጥ ሆነህ ላንተ የሚገባህን ሳይሆን የተደራደርክበትን ነገር ታገኛለህ • የተማርከዉ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ድረስ ይጠቅምሃል • ነገሮችን ለማወቅ ዛሬ እንዳለህ ጊዜ ላይኖርህ ይችላል • መቼም የትም ሆነህ ተማር • ትክክለኛ በሆነዉና ቀላል ነዉ በምትለዉ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ • ሰዎችን አትማ፣ አትራገም • ችሎታ በዘር የሚተላለፍ ነዉ ብለህ አታስብ፤ ችሎታ አእምሮህ ዉስጥ ያለ ማንነት ነዉ • ያጋጠሙህን መሰናክሎችና እልህ አስጨራሽ የህይወት ትግሎች እራስህን ወደሚያነቃቃ ቅመም ቀይረህ ተራመድባቸዉ • ስሜትህ በጣም ተለዋዋጭ ነዉ ስለዚህ አትደናገር፡፡ የሆነ ሰዉን ከወደድክ ፍቅርህ ከጊዜ በኋላ ያድጋል ወይም ይለወጣል፡፡ ስሜትህን ምንም ልታደርገዉ አትችልም ግን ጊዜ ስጠዉ • ሰዎችን በምንም መልኩ በአለባበሳቸዉ አትገምት፡፡ ሰዉ ዉስጡ ብዙ ማንነቶችን ይዟልና ከላይ አይተህ "እንዲህ ነዉ!" አትበል • ነገሮችን በቀላሉ መንገድ ማድረግን ለራስህ አለማምደዉ"
Открыть канал и посмотреть медиа🟡 እኔ ስቀና በትንሿ ነገር ችግር እፈጥራለሁ ይሄ ሁሉ ግን ፍቅር💖 መሆኑን ተረጂ 😍😘 #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаአውቃለው ከፃፍኩኝ እንደቆየው ፥ቀናቶች እንደበዙም አውቃለው ታዲያ አሁን ምንተገኘ ትሉኝ ይሆናል! እላችኋለው ውስጤ ደማ ፤ ከፋኝ ፥ ደከመኝ ፥ እምነት አጣው እና ይሄ ለመፃፌ ምክንያት አይደል .... መወሰን ከብዷቹ ያውቃል ግራስ ገብቷቹ ያውቃል ሆናቹ ካወቃቹ በቃ እኔም እሱ ስሜት ላይ ነኝ...ስሜቱ ደሞ በጣም ያስጠላል😥 #meriti
Открыть канал и посмотреть медиаSolo los usuarios registrados pueden compartir su opinión.
¡Sé el primero en compartir tu experiencia con este recurso!