Logo
TGCATALOG
Каталог Подборки Блог
My Letter - музыка и видео

My Letter - музыка и видео

Сборник музыки, TikTok видео, голосовых любовных сообщений, фото и историй из школьной жизни.

Нет оценок
337
29.10.2026
337
29.10.2026
Нет оценок
337
29.10.2026
Безопасный переход через бот
О канале

Сборник музыки, TikTok видео, голосовых любовных сообщений, фото и историй из школьной жизни.

Подписчиков 135
Тематика Другое
Язык Русский
Ссылка t.me/fekerachen
Описание

My Letter - разнообразный канал с музыкой, танцевальными видео из TikTok, романтическими голосовыми сообщениями, милыми фото и контентом о школьной жизни. Атмосфера любви и веселья.

Последние посты

My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
አንዳንድ ህመሞች አሉ ቃላት ማይገልፃቸዉ ዝም ብለዉ የሚገሉ💔💔💔💔💔🥺 #meriti
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል:: ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች #ሀበሻው :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::" #ፈረንጁ :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::"🤗 እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ🤐😏 ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና #ፈረንጁ:-"ዝንጀሮዋን እያየህ::" #ሀበሻው :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል #ፈረንጁ :-"ለምን ገደልከው!😡 : : " ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም🤷♂
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ታላቁ ማንነትህ! የህይወት ፈተናዎች የሚደጋገሙት ማን እንደሆንክ ይበልጥ እንድታውቅ ነው፤ በተለይማ አንድ ሰሞን ይደራረባሉ፤ ብረት እንደ ጋለ ነው የሚቀጠቀጠው ምክንያቱም በቀላሉ ቅርፁን ለመቀየር ይመቻል። አንተም በተደጋጋሚ እየተፈተንክ ያለኸው በዚህ ወቅት እንድትቀይረው የተፈለገ የህይወት ምዕራፍ ስላለ ነው። "በችግር ውስጥ ሳልፍ ዝም ያለው ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ነው?" ብለህ አስብ፤ ሰው በፈተና ወቅት ነው ታሪክ የሚሰራው! ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ግዙፉ ማንነትህ በአጭር ጊዜ ጎልቶ ሲወጣ ታየዋለህ! #meriti
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም ድሀ ማለት . . . ☞ተስፋ የሌለው! ፣ ☞ህልም የሌለው! ፣ ☞አላማ የሌለው! ፣ ☞ራእይ የሌለው! ፣ ☞እምነት የሌለው! ፣ ☞ሰብአዊነትን ያጣ! ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡ እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡" #meriti
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
የስሜት ሪሞት ቀንህን የሚያሳምረው ወይ የሚያበላሸው የምትሰማው ዜና፣ የሰዎች ሁኔታ ወይ የአየር ሁኔታው ከሆነ በቃ የስሜትህን ሪሞት ለሌሎች አስረክበሀል። ባንተ ስሜት የሚያዙት እነሱ ናቸው፤ ከፍ ዝቅ እያረጉ አንዴ የሚያስደስቱህ አንዴ የሚያስከፉህ እነሱ ናቸው። ወዳጄ ወደራስህ ስታተኩር ግን ማንም ያንተን ህይወት አያዝበትም! #meriti
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
ጠቃሚ የህይወት መርሆዎች! ✍ደግ ሁን፡፡ የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ቢሆንም ደግነትህን አትናገር፡፡ ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎች አካፍለህ ኑር፡፡ "መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ ይታመማሉ!!" ✍ቀና ብለህ ተጓዝ፡፡ ዘወትር ቀና ብለህ ተጓዝ ምክንያቱም ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅምና፡፡ ✍ችግሮችህን አስብ፡፡ የገጠሙህን ችግሮች ችላ አትበላቸው ምክንያቱም ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ ነገር የለምና፡፡ ✍እውቀትን የምትሻ ሁን፡፡ ከሌሎች ሰዎች ለማወቅ የተዘጋጀህ ሁን ምክንያቱም የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነውና፡፡ ✍መልካም አሳቢ ሁን፡፡ ሁሉም ሰው ራሱን የሚያገኘው በየእለቱ በሚፈጥረው አስተሳሰብ መሠረት ነው፡፡ መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ ያሰብንበት ቀን ነው፡፡ ስለሆነም ሁሌም መልካም ነገር እንዲገጥምህ መልካም የሆነውን ብቻ ተመልከት፡፡ ✍የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት፡፡ የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት ምክንያቱም ምድር ላይ እጅግ የሚያሳፍረው ነገር ቢኖር የአዕምሮ ድህነት ነውና፡፡ ✍ለገባኸው ቃል ታመን፡፡ ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁን፡፡ ✍ራስህን አሻሽል፡፡ "የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ራስህን አሻሽል" ✍መጀመሪያ ራስህን እወቅ፡፡ ጠንካራ ጎኖችህን ይበልጥ አጠንክርህ በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው፡፡ ✍ህሊናህን አድምጥ፡፡ የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ ከመፃፍህ በፊት በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር፡፡ ሁሌም ለሕሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ ይችላል ህሊናህ ግን በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራልና፡፡ ✍አንደበተ ርቱህ ሁን፡፡ "ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም" ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችን ይከፍታል፡፡ ✍ብልህ ሁን፡፡ መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነው፡፡ ምክንያቱም ምድር ላይ ስትኖር ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነውና፡፡ ✍ሁልጊዜ ራስህን ሁን፡፡ ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው፡፡ ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር ማንነትህን ታጣና ህይወት ጣእሟን ታጣለች፡፡ ✍ሞራል ይኑርህ፡፡ የማይዋዥቅ የህይወት ሞራል ይኑርህ ምክንያቱም ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነውና፡፡ ✍ባለህ ነገር ተደሰት፡፡ ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር ይሳንሃል፡፡ ስላለህ ነገር እንጂ ስለሌለህ ነገር አታስብ ምክንያቱም ነገ የፈጣሪህ ነውና፡፡ ✍እውነታን ተቀበል፡፡ ተፈጥሮ የቸረችህን ማንነትህን አምነህ መቀበልን ትተህ ለማማረር ወይም ለመሸማቀቅ አትሞክር ምክንያቱም በተሰጠህ ተፈጥሮሯዊ ማንነትህ ላይ ያንተ ሚና የለበትምና፡፡ በማይለወጥ አንተነትህ ተደሰት ምክንያቱም ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋልና፡፡ ትክክለኛና ፍጹም ቀናውን መንገድ አግኝተን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!"(አሜን)
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
• "ነገ እደርስበታለሁ ብለህ ዛሬ የወሰንከዉን ነገር አታስተላልፍ • ቢዝነስ ዉስጥ ሆነህ ላንተ የሚገባህን ሳይሆን የተደራደርክበትን ነገር ታገኛለህ • የተማርከዉ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ድረስ ይጠቅምሃል • ነገሮችን ለማወቅ ዛሬ እንዳለህ ጊዜ ላይኖርህ ይችላል • መቼም የትም ሆነህ ተማር • ትክክለኛ በሆነዉና ቀላል ነዉ በምትለዉ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ • ሰዎችን አትማ፣ አትራገም • ችሎታ በዘር የሚተላለፍ ነዉ ብለህ አታስብ፤ ችሎታ አእምሮህ ዉስጥ ያለ ማንነት ነዉ • ያጋጠሙህን መሰናክሎችና እልህ አስጨራሽ የህይወት ትግሎች እራስህን ወደሚያነቃቃ ቅመም ቀይረህ ተራመድባቸዉ • ስሜትህ በጣም ተለዋዋጭ ነዉ ስለዚህ አትደናገር፡፡ የሆነ ሰዉን ከወደድክ ፍቅርህ ከጊዜ በኋላ ያድጋል ወይም ይለወጣል፡፡ ስሜትህን ምንም ልታደርገዉ አትችልም ግን ጊዜ ስጠዉ • ሰዎችን በምንም መልኩ በአለባበሳቸዉ አትገምት፡፡ ሰዉ ዉስጡ ብዙ ማንነቶችን ይዟልና ከላይ አይተህ "እንዲህ ነዉ!" አትበል • ነገሮችን በቀላሉ መንገድ ማድረግን ለራስህ አለማምደዉ"
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
🟡 እኔ ስቀና በትንሿ ነገር ችግር እፈጥራለሁ ይሄ ሁሉ ግን ፍቅር💖 መሆኑን ተረጂ 😍😘 #meriti
My Letter - музыка и видео
My Letter - музыка и видео
🔒Открыть пост
и посмотреть медиа
አውቃለው ከፃፍኩኝ እንደቆየው ፥ቀናቶች እንደበዙም አውቃለው ታዲያ አሁን ምንተገኘ ትሉኝ ይሆናል! እላችኋለው ውስጤ ደማ ፤ ከፋኝ ፥ ደከመኝ ፥ እምነት አጣው እና ይሄ ለመፃፌ ምክንያት አይደል .... መወሰን ከብዷቹ ያውቃል ግራስ ገብቷቹ ያውቃል ሆናቹ ካወቃቹ በቃ እኔም እሱ ስሜት ላይ ነኝ...ስሜቱ ደሞ በጣም ያስጠላል😥 #meriti
My Letter - музыка и видео
Динамика подписчиков
+-2.2% за 30 дней
Текущие
135
Месяц назад
138
Средний рост
+0 / день
Обновлено
7 часов назад

Отзывы о канале My Letter - музыка и видео

Авторизуйтесь, чтобы оставить отзыв

Только зарегистрированные пользователи могут делиться своим мнением.

Пока нет отзывов

Станьте первым, кто поделится своим впечатлением об этом ресурсе!

Похожие ресурсы

Loading
Переход на светлую тему
Главная Каталог Подборки Блог Вход